የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እና ሚስተር ፍሊፕ ሃመንድ፤ እንግሊዝ ስደትን ለመከላከል ከኢትዮጵያ ጋር አብራ እንደምትሰራና ድጋፏን እንደምታጠናክር የአገሪቱ…
የሱዳን ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጉብኝት የኢትዮ-ሱዳንን ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክረው ይጠበቃል፤ ኢትዮጵያና ሱዳን በባህል፣ በንግድና ህዝብ ለህዝብ ትስስር የረጅም ዓመት ታሪክ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር፤ ኢትዮጵያ በቅርብ አመታት ውስጥ በግብርናና በኢንዱስትሪ እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች…
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለአህጉራዊ ትስስር መጠናከር እየሠራች መሆኑን አስታወቁ
የንቅናቄ መድረኩ ተሳታፊዎች በከፊል፤ «የአማራ ክልልን መሬት ቆርሶ ለሱዳን እንደሰጠ ሲናፈስ ሰንብቷል፣ ብሄረ አማራ ዴሞክራሲ ንቅናቄ (ብአዴንና) እና ህዝበ ወያኔ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ አጀንዳ 2063ን ለማሳካት የአፍሪካ አገራት የእርስ በእርስ ግንኑነት መጠናከር እንደሚገባው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ። የአፍሪካ…
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የመሠረት ድንጋይ ባስቀመጡበት ወቅት፤ ዕለተ ቅዳሜ መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ረፋድ በያኔው የኢትዮጵያ ሬዲዮና…
እውነታዎች በአሃዝ ግድቡ - • 145 ሜትር ከፍታ 1780 ሜትር ርዝመት ይኖረዋል። • ግድቡ ሲጠናቀቅ 246 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሰው…
የስብሰባው ተሳታፊዎች በከፊል ፤ የበለጸገች አፍሪካን ለመገንባት የሚደረገው ጥረት በመላው አፍሪካውያን ተሳትፎ ሊፋጠን እንደሚገባው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ንኮሳዛና…
በህዳሴው ግድብ የአባይ ወንዝ በተሰራለት ቱቦ ድሮ ይፈስበት ወደ ነበረበት መፍሰስ ጀምሯል፤ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ማስተላለፊያ ቱቦዎች (ኮልቨርት…
የአካባቢ ጥበቃ ስራው የተጎዱ መሬቶች እንዲያገግሙ እያደረገ ነው፤ በተያዘው በጀት ዓመት ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተጣጣመ የተፋስስ ልማት ስራ የሚከናወን…
ከተወያዮቹ በከፊል፤ በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተነሳውን አለመረጋጋት እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም በመሰረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ መደረጉ አግባብነት የሌለው መሆኑን የአዲስ…
ልጆች እንዴት ናችሁ? እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! እንዲህ እንደዛሬው የመስቀል በዓል ሲመጣ በዓሉን አስመልከቶ የሚዘፈን ዘፈን እንዳለ ታውቃላችሁ አይደል? «እዮሀ…

ማህበራዊ ድረገፃችንን ይጎብኙ

 

የጎብኝዎች ብዛት

0000687640
TodayToday1176
YesterdayYesterday952
This_WeekThis_Week7423
This_MonthThis_Month21135
All_DaysAll_Days687640

       በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ..) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።