ዕለቱ እሁድ የዳግማዊ ትንሳኤ ቀን ነው፡፡ ይህ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩ በዓላት አንዱ ቢሆንም፣ የአደባባይ በዓል አይደለም፡፡ ቦሌ…
አዲስ አበባ፡- የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የድርሻውን ለመወጣት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ የራሱን ህንፃ…
አዲስ አበባ፡- በከተሞች በሚገነቡ ህንፃዎች ላይ የሚገጠሙ መስታወቶች ህብረተሰቡ ላይ ችግር እየፈጠሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ችግሩን ለማቃለልም ቀድሞ የነበረውን የህንፃ አዋጅና…
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከድርቅ አደጋ ጋር በተያያዘ በሚያጋጥም የግጦሽ እጥረት ምክንያት በከብቶች ላይ ለሚደርስ ጉዳት ማካካሻ የሚሆን የእንስሳት…
አንዲት ትንሽዬ ከተማ ውስጥ የሚኖር አንድ አይነስውር ሰው ነበር። ይህ አይነስውር ሰው ምሽት ላይ ከከተማው መውጫ ላይ ወደሚገኘው ወንዝ እየሄደ…
የጤፍ ምርትን የማቀነባበር የአዕምሯዊ ንብረት ባለቤትነት መብት (ፓተንት) በአውሮፓው የኔዘርላንድ ኩባንያ ከአሥር ዓመት በፊት ተይዟል። ኢትዮጵያ የባለቤትነት መብቱ ያለአግባብ ተወስዶብኛል…
በክፍሉ በበራፍ ሁለት ጥበቃዎች በቀኝና በግራ ተቀምጠዋል። ወለሉ ላይ ደግሞ ህጻናቱን የሚጠብቁ ሰዎች ካርቶን አንጥፈው ስማቸው እስኪጠራ ጋደም ብለው ይጠባበቃሉ።…
አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶክተር) በቀጣይ ሳምንት ከባለሃብቶች እና ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር ውይይት ለማድረግ ማቀዳቸውን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች…
እግር ጥሎዎት ወደ አንድ ሆቴል ለመዝናናት ገቡ እንበል። ታዲያ ያረፉበት ሆቴል ያጋጠመዎ መስተንግዶ አላረካ ይልዎታል። በተለይ የተመገቡት ምግብ እርስዎ እንደፈለጉት…
ኢትዮጵያ የምትከተለው የመድበለ ፓርቲ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ነው።በዚህም የተነሳ በአገሪቱ ከ60 በላይ የፓለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ቦርድ ተመዝግበው በህጋዊና በሰላማዊ መንገድ እየተንቀሳቀሱ…
የብዙዎችን ቀልብ ከሚስቡ ፍክክሮች መካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች ውድድር በዓለም ወደር የማይገኝለት ሆኗል፡፡ እንደዚህ ዓይነት የሞቀ ፉክክር በኢትዮጵያ ከታዩባቸው ጊዜያት ውስጥ…
በብሔራዊ ቤተመንግሥቱ በር ላይ በርካታ ጋዜጠኞች ይታያሉ፡፡ ሰዓቱ ገና 11፡00 ሰዓት ቢሆንም፣ ከግቢው በር አንስቶ የሚታዩት ግዙፍ ዛፎች በወቅቱ ከነበረው…
አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የመረጃ እጦትና የፍትህ መዘግየትን በመቅረፍ ጥራት ያለው፣ ቀልጣፋ፣ ተገማችና ተደራሽ የፍትህ ሥርዓት ለማስፈን የሚያስችል…