Contact Name Position Suburb, State, Country
Contact form Web Developer New York, Lafayette, United States
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወቅታዊ ዜናዎችን ዘግቦ በጋዜጣ ህትመት በአዲስ ዘመን (አማርኛ ቋንቋ)፣ በኢትዮጵያን ሔራልድ (እንግሊዝኛ ቋንቋ)፣ በበሪሳ (ኦሮምኛ ቋንቋ)፣ በአል ዓለም (አረብኛ ቋንቋ) ጋዜጦች እንዲሁም በዘመን መጽሔት (አማርኛ ቋንቋ) ህትመት ውጤቶች ለህብረተሰቡ ወቅታዊ መረጃ እንዲደርስ ያሰራጫል።
በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነባው የመጀመሪያው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ኢትዮኑክስ ስርጭት ላለፉት 8 ዓመታት (1999-2007 ዓ.ም.) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ላለፍት 2 ዓመታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወርሃዊ ጋዜጣ ላይ ላለፈው 1 ዓመት በተግባር ተሞክሮ ሥራ ላይ ውሏል። ይህ ድረገጽ በኢትዮኑክስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ ተገንብቶ የሚሰራ ነው።